Skip to Main Content

Date and Time for this Past Event

Location

Visit Website

Details

You can buy Tickets or any donations for Displeased Ethiopian in Ethiopia
በፍጹም የማይቀርበት ዝግጅት
ሀገር ማለት ሰው ነው
ሰው ማለት ስው የሚሆን ስው የጠፋ ዕለት
ኢትዮጵያ ሰው ትፈልጋለች
ኢትዮጵያ ልጆቿን ትጣራለች
ከገባችበት አስከፊ ጊዜ በድል ቀና ትላለች
በክብርም ትነሳለች
ልጆቿ አንድ ሆነዋል እና
በዚህ ፈታኝ ወቅት የተቸገሩ : የተፈናቀሉ : የተሰደዱ ልጆቿን
አለን ብለን አይዞን እንበላቸው በክፉ ቀን እንድረስላቸው
እኔም ለወገኔ አኔም ለኢትዮጵያ አለሁ ብለን ተሰባስበን
በዲሴምበር 26 2021
በሜሪላንድ ቬተራን ፕላዛ አዳራሽ ውስጥ
በ5ፒዬም ቀጠሮ ይዘናል
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ አርቲስቶች የባህልና እና ዘመናዊ ሙዚቀኞች በጋራ የሚሳተፉበት
ሁሉም የእምነት
የንግድና
የማህበረሰብ ተቋማት
በጋራ በመሆን የገና ስጦታዬ ለተፈናቀለው ወገኔ በማለት ኢትዮጵያዊ አንድነትና ህብረትን የሚያሳዩበት ...
የማይቀርበት ታላቅ መድረክ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ይምጡ ሀገርዎን ______ አይዞን ይበሉ
አዘጋጅ ሚስ ኢትዮጵያ ዩኤስኤ ፓጀንት
ከኢትዮጵያ ኤምባሲ : ከእርቲስቶች : ከማህበረሰብ
ከንግድና ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በመተባበር
ለትኬት እናለመረጃ በስልክ ቁጥር 571_332-4037 ይደውሉ